https://amh.sputniknews.africa/20260506/3917984.html
የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ
የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ ሚያዝያ 29 እና 30 በአዲስ አበባ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ፣ የትርክት ጥበብ፣ የፈጠራ ሥራ እና የዲጂታል ግንኙነት... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T17:53+0300
2026-05-06T17:53+0300
2026-05-06T18:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3918275_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_37501f97b980aeae72200e436dd98b47.jpg
የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ ሚያዝያ 29 እና 30 በአዲስ አበባ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ፣ የትርክት ጥበብ፣ የፈጠራ ሥራ እና የዲጂታል ግንኙነት በአኅጉሪቱ የመግባቢያ መንገዶችን፣ ህዝባዊ ተሳትፎን እና የኢኮኖሚ እድሎችን እየቀየሩ ያሉበት መንገድ ውይይት ይደረግበታል።የጉባኤው ተባባሪ አዘጋጅ የ"ፐልስ ኦፍ አፍሪካ" ሚዲያ አስተባባሪ በረከት ሲሳይ፣ አፍሪካ በአብዛኛው የምትታየው በግጭት፣ በድህነት እና ቀውስ ላይ በተመሠረቱ ትርክቶች እንደሆነ ገልጸው፣ እነዚህ አገላለጾች የአኅጉሪቱን እውነተኛ ገጽታ አያንፀባርቅም ብለዋል።ከጉባኤው አስቀድሞ የተካሄደው ከፍተኛ ደረጃ ያለው የምክክር መድረክ፣ አዲስ አበባን በዓለም አቀፍ የዲጂታል መድረክ ላይ የአፍሪካን ድምጽ በማጉላት ረገድ እንደ ታዳጊ ማዕከል የሚያስቀምጥ ጠንካራ ስልታዊ መሠረት ጥሏል ሲሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3918275_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_d04434e6dba64dc68d9fdce6f0360895.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ
17:53 06.05.2026 (የተሻሻለ: 18:06 06.05.2026) የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ስለ አፍሪካ የሚሰራጩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር እንዲሚሠራ አዘጋጆቹ አስታወቁ ሚያዝያ 29 እና 30 በአዲስ አበባ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ፣ የትርክት ጥበብ፣ የፈጠራ ሥራ እና የዲጂታል ግንኙነት በአኅጉሪቱ የመግባቢያ መንገዶችን፣ ህዝባዊ ተሳትፎን እና የኢኮኖሚ እድሎችን እየቀየሩ ያሉበት መንገድ ውይይት ይደረግበታል።
የጉባኤው ተባባሪ አዘጋጅ የ"ፐልስ ኦፍ አፍሪካ" ሚዲያ አስተባባሪ በረከት ሲሳይ፣ አፍሪካ በአብዛኛው የምትታየው በግጭት፣ በድህነት እና ቀውስ ላይ በተመሠረቱ ትርክቶች እንደሆነ ገልጸው፣ እነዚህ አገላለጾች የአኅጉሪቱን እውነተኛ ገጽታ አያንፀባርቅም ብለዋል።
ከጉባኤው አስቀድሞ የተካሄደው ከፍተኛ ደረጃ ያለው የምክክር መድረክ፣ አዲስ አበባን በዓለም አቀፍ የዲጂታል መድረክ ላይ የአፍሪካን ድምጽ በማጉላት ረገድ እንደ ታዳጊ ማዕከል የሚያስቀምጥ ጠንካራ ስልታዊ መሠረት ጥሏል ሲሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X