የኪዬቭ አገዛዝ 'ግብ የወቅቱን የአፍሪካን መንግሥታት መገልበጥ እና ታዛዥ ባለሥልጣናትን መሾም ነው' - አልጄሪያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ 'ግብ የወቅቱን የአፍሪካን መንግሥታት መገልበጥ እና ታዛዥ ባለሥልጣናትን መሾም ነው' - አልጄሪያዊ ባለሙያ

​" በብዙ የአፍሪካ አገራት ውስጥ የሚታዩት የደህንነት ችግሮች ከዩክሬን እና ከአውሮፓ የሚደረግ ንቁ የቁሳቁስ፣ የሎጂስቲክስ እና የወታደራዊ ድጋፍ ውጤት ናቸው" ሲሉ በአልጄሪያ የስኪክዳ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንቲስት አዜዲን ናሚሪ ለስፑትኒክ ተናገሩ።

​በማሊ እየታየ ያለው ከፍተኛ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ኪዬቭ እና ብራስልስ በምዕራብ አፍሪካ ያለውን ሁኔታ ለማወክ ያላቸውን ሚና እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል ሲሉም አክለዋል።

​"በነዚህ አገራት ያለውን የደህንነት እና አለመረጋጋት ችግር መፍትሄ ካልተበጀለት በሳህል ቀጣና ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው የአፍሪካ አኅጉር ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ ይኖረዋል" በማለት አዜዲን ናሚሪ አስጠንቅቀዋል።

ቪዲዮው የሩሲያ እና የማሊ ኃይሎች በዲማ ከተማ ቅኝት ሲያደርጉ ያሳያል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0