https://amh.sputniknews.africa/20260506/3916476.html
“ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ
“ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ
Sputnik አፍሪካ
“ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ በፍጥነትና በጥራት በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለተጠቃሚዎች በተላለፉት ሼዶች፣ 3,889 አንቀሳቃሾች ተጠቃሚ መሆናቸውን አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።ከንቲባዋ... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T13:50+0300
2026-05-06T13:50+0300
2026-05-06T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3916476.jpg?1778064842
“ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ በፍጥነትና በጥራት በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለተጠቃሚዎች በተላለፉት ሼዶች፣ 3,889 አንቀሳቃሾች ተጠቃሚ መሆናቸውን አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።ከንቲባዋ በመልዕክታቸው የመሥሪያ ቦታ ያገኙ ኢንተርፕራይዞች በልቶ ከማደር ባለፈ፣ የተሰጣቸውን የመንግሥት ድጋፍ ተጠቅመው እልህ ውስጥ በመግባት የትላልቅ ኩባንያዎች ባለቤት እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ
13:50 06.05.2026 (የተሻሻለ: 13:54 06.05.2026) “ዛሬ ለ1,278 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሼዶችን አስተላልፈናል” – የአዲስ አበባ ከንቲባ
በፍጥነትና በጥራት በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለተጠቃሚዎች በተላለፉት ሼዶች፣ 3,889 አንቀሳቃሾች ተጠቃሚ መሆናቸውን አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።
ከንቲባዋ በመልዕክታቸው የመሥሪያ ቦታ ያገኙ ኢንተርፕራይዞች በልቶ ከማደር ባለፈ፣ የተሰጣቸውን የመንግሥት ድጋፍ ተጠቅመው እልህ ውስጥ በመግባት የትላልቅ ኩባንያዎች ባለቤት እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X