https://amh.sputniknews.africa/20260506/3915545.html
የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል - ገቢዎች ሚኒስቴር
የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል - ገቢዎች ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል - ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ፣ የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን፣ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት የበጀት ዓመቱን እቅድ እንደሚያሳካ... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T12:44+0300
2026-05-06T12:44+0300
2026-05-06T13:15+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3915630_77:0:632:312_1920x0_80_0_0_54a04cc7cbf5f816dab4551fe258fd8c.jpg
የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል - ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ፣ የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን፣ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት የበጀት ዓመቱን እቅድ እንደሚያሳካ አስታውቋል።እንደ መሥራያ ቤቱ መረጃ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረው የታክስ ገቢ አሰባሰብ ዕድገት የሚከተለውን ይመስላል፦▪በ2014 - 336.7 ቢሊዮን ብር▪በ2015 - 442 ቢሊዮን ብር▪በ2016 - 512.8 ቢሊዮን ብር▪በ2017 - 900.2 ቢሊዮን ብር▪በ2018 (ለ9 ወራት ብቻ) - 1.1 ትሪሊዮን ብር ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3915630_146:0:562:312_1920x0_80_0_0_7987390ccbca268fad8d9bb4ed9d20b4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል - ገቢዎች ሚኒስቴር
12:44 06.05.2026 (የተሻሻለ: 13:15 06.05.2026) የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጎ 1.1 ትሪሊዮን ብር ተሻግሯል -
ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ፣ የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን፣ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት የበጀት ዓመቱን እቅድ እንደሚያሳካ አስታውቋል።
እንደ መሥራያ ቤቱ መረጃ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረው የታክስ ገቢ አሰባሰብ ዕድገት የሚከተለውን ይመስላል፦
▪በ2014 -
336.7 ቢሊዮን ብር
▪በ2015 -
442 ቢሊዮን ብር
▪በ2016 -
512.8 ቢሊዮን ብር
▪በ2017 -
900.2 ቢሊዮን ብር
▪በ2018 (ለ9 ወራት ብቻ) -
1.1 ትሪሊዮን ብር
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X