https://amh.sputniknews.africa/20260506/3915489.html
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ 85ኛውን የዐርበኞች የድል በዓል አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊዎች ቀድማ የድል ቀንን የምታከብር ብቸኛ ሀገር መሆኗን... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T11:56+0300
2026-05-06T11:56+0300
2026-05-06T13:17+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3916088_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_245d3ce72ff1cc9ac82f0ddcc2fde0e7.jpg
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ 85ኛውን የዐርበኞች የድል በዓል አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊዎች ቀድማ የድል ቀንን የምታከብር ብቸኛ ሀገር መሆኗን ገልጸዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበኩላቸው፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን እንደሚፈልግ በዓሉን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት በዓሉን አስመልክቶ የተላለፉ መልዕክቶችን እና የነበረውን የአከባበር ድባብ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች
2026-05-06T11:56+0300
true
PT0M49S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3916088_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_581bbd99051661e245de860df894b890.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች
11:56 06.05.2026 (የተሻሻለ: 13:17 06.05.2026) ኢትዮጵያ 85ኛው የድል በዓሏን በደማቁ አከበረች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ 85ኛውን የዐርበኞች የድል በዓል አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊዎች ቀድማ የድል ቀንን የምታከብር ብቸኛ ሀገር መሆኗን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበኩላቸው፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ብሔራዊ አርበኞችን እንደሚፈልግ በዓሉን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡
በትናንትናው ዕለት በዓሉን አስመልክቶ የተላለፉ መልዕክቶችን እና የነበረውን የአከባበር ድባብ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X