https://amh.sputniknews.africa/20260506/3915130.html
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
Sputnik አፍሪካ
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ የዲፕሎማቲክ ተልዕኮው እንዳስታወቀው፣ ማክሰኞ ዕለት በኮናክሪ በሚገኘው የኤምባሲው ግቢ ውስጥ ተማሪዎች እና ሠራተኞች... 06.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-06T10:20+0300
2026-05-06T10:20+0300
2026-05-06T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3914977_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_3b10b3727703c97d75e9b6e464702cb4.jpg
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ የዲፕሎማቲክ ተልዕኮው እንዳስታወቀው፣ ማክሰኞ ዕለት በኮናክሪ በሚገኘው የኤምባሲው ግቢ ውስጥ ተማሪዎች እና ሠራተኞች የተሳተፉበት የመታሰቢያ ዛፎች እና ቁጥቋጦዎች ተከላ ተከናውኗል፡፡ አምባሳደር አሌክሲ ፖፖቭ አዲሱ የመታሰቢያ ሥፍራ ያለፉት ትውልዶች የከፈሉትን መስዋዕትነት ለማቆየት ዘላቂ ትውፊት ሆኖ እንደሚቀጥል ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። በፕሬዝዳንት ፑቲን መመሪያ የተጀመረው ዓለም አቀፍ ዘመቻው፣ እስካሁን በዓለም ዙሪያ ከ160 ሚሊዮን በላይ ዛፎች እንዲተከሉ አድርጓል፡፡ ይህም ለእያንዳንዱ ለሀገሩ የወደቀ ሰማዕት አንድ ዛፍ ማለት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
Sputnik አፍሪካ
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
2026-05-06T10:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/06/3914977_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_22d58538ff60fb0ee2e47ee00a009932.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
10:20 06.05.2026 (የተሻሻለ: 10:24 06.05.2026) በጊኒ የሩሲያ ኤምባሲ የ2ኛው የዓለም ጦርነት ሰማዕታትን ለማክበር የ'ትዝታ የአትክልት ስፍራ' ዘመቻን ተቀላቀለ
የዲፕሎማቲክ ተልዕኮው እንዳስታወቀው፣ ማክሰኞ ዕለት በኮናክሪ በሚገኘው የኤምባሲው ግቢ ውስጥ ተማሪዎች እና ሠራተኞች የተሳተፉበት የመታሰቢያ ዛፎች እና ቁጥቋጦዎች ተከላ ተከናውኗል፡፡
አምባሳደር አሌክሲ ፖፖቭ አዲሱ የመታሰቢያ ሥፍራ ያለፉት ትውልዶች የከፈሉትን መስዋዕትነት ለማቆየት ዘላቂ ትውፊት ሆኖ እንደሚቀጥል ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።
በፕሬዝዳንት ፑቲን መመሪያ የተጀመረው ዓለም አቀፍ ዘመቻው፣ እስካሁን በዓለም ዙሪያ ከ160 ሚሊዮን በላይ ዛፎች እንዲተከሉ አድርጓል፡፡ ይህም ለእያንዳንዱ ለሀገሩ የወደቀ ሰማዕት አንድ ዛፍ ማለት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X