በፋይናንስ እጥረት ምክንያት የልማት አጀንዳዎቿ ከውጭ በሚመጡ አካላት የሚመሩባት ብቸኛ አኅጉር አፍሪካ ናት - የአፍሪካ የግብርና ምርምር ተቋማት ጥምረት

ሰብስክራይብ

በፋይናንስ እጥረት ምክንያት የልማት አጀንዳዎቿ ከውጭ በሚመጡ አካላት የሚመሩባት ብቸኛ አኅጉር አፍሪካ ናት - የአፍሪካ የግብርና ምርምር ተቋማት ጥምረት

ከአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት ከፍተኛ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት የጥምረቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አንቶኒ ቻፖቶ፤ አኅጉራዊ የምግብ ሥርዓት እና የግብርና ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት እየገጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን አብራርተዋል፡፡

"ይህ ደግሞ እኛ መንግሥታቶቻችንን በመሞገት ወይም አብረን በመሥራት ለመፍታት እየሞከርን ያለነው ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱም በፋይናንስ እጥረት ምክንያት የልማት አጀንዳዎቿ ከውጭ በሚመጡ አካላት የሚመሩባት ብቸኛ አኅጉር አፍሪካ ናት።"

ዶ/ር አንቶኒ ጥምረቱ በመጪው ጥቅምት 13ኛ የባለድርሻ አካላት ስብሰባውን በአዲስ አበባ እንዲሚያካሂድ ገልጸዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0