በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የእሳት አደጋ የተከሰተበት የነዳጅ ቦቴ በኅብረተሰቡ ርብርብ ከከባድ አደጋ ተረፈ

ሰብስክራይብ

#viral| በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የእሳት አደጋ የተከሰተበት የነዳጅ ቦቴ በኅብረተሰቡ ርብርብ ከከባድ አደጋ ተረፈ

መነሻው አሰበ ተፈሪ ያደረገው የነዳጅ ቦቴ በምዕራብ ሀረርጌ ጉምቢ ቦርደዴ ተብሎ በሚጠራው ወረዳ ጎማው በእሳት በመቀጣጠሉ የአካባቢው ማኅብረሰብ ባደረገው ፈጣን ምላሽ እሳቱ የነዳጅ ታንከሩ ጋር ሳይደርስ በፍጥነት መጥፋቱን ዞኑ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0