የአፍሪካ መንግሥታት ቅርሶቻቸውን በልመና ሳይሆን በራሳቸው የገንዘብ አቅም መደገፍ አለባቸው - የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ መንግሥታት ቅርሶቻቸውን በልመና ሳይሆን በራሳቸው የገንዘብ አቅም መደገፍ አለባቸው - የደቡብ አፍሪካ ሚኒስትር

አኅጉሪቱ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ መዝገብ ከተካተቱ አጠቃላይ ቅርሶች ውስጥ ድርሻዋ 12 በመቶ ብቻ መሆኑ "ሁላችንንም ሊያስደነግጠን የሚገባ መረጃ ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ የስፖርት፣ የጥበብና የባሕል ሚኒስትር ጋይተን ማኬንዚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሀገራቸው የዓለም ቅርስ ፈንድ እና የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ባንክ መቀመጫ ናት፡፡ ሚኒስትሩ ፈንዱ ጥሩ ሥራ እየሠራ መሆኑን ጠቅሰው፤ የአፍሪካ መንግሥታትን ሙሉ ድጋፍ ካገኘ ይበልጥ ውጤታማ እንደሚሆን ገልጸዋል።

"እኔ ሌሎች ሀገራት እንዲረዱን የምለምን ሰው አይደለሁም። የአፍሪካ መንግሥታት በራሳችን ገንዘብ የራሳችን አቅም መደገፍ አለብን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0