በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ መከላከያ ክትባት ክሊኒካዊ ፍተሻ ተካሄደ

ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.05.2026
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ መከላከያ ክትባት ክሊኒካዊ ፍተሻ ተካሄደ


ሂደቱ በስኬት እንደተጠናቀቀ ያበሰሩት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ “ክልኒካዊ ፍተሻው በከፍተኛ ጫና ውስጥ ሆኖ ውጤታማ ምላሽ የመስጠት አቅምን ያሳየ ነው” ብለዋል።


በ "AHRI-001" (cAd3-Marburg) ክትባት ላይ የተደረገውን ሁለተኛ ምዕራፍ ሙከራ ጤና ሚኒስቴር እና አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በትብብር እንዳከናወኑት ታውቋል፡፡

ኢትዮጵያም በአፍሪካ የማርበርግ ወረርሽኝን ለመከላከል የሁለተኛ ምዕራፍ ክሊኒካዊ ሙከራ ያደረገች ሁለተኛዋ ሀገር መሆን እንደቻለች ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0