https://amh.sputniknews.africa/20260505/3910583.html
ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች
ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች የመግባቢያ ሰነዱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና በደቡብ ሱዳን የማዕከላዊ ኢኳቶሪያ ግዛት... 05.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-05T16:44+0300
2026-05-05T16:44+0300
2026-05-05T17:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3910934_0:191:2048:1343_1920x0_80_0_0_992bc6e102ea20c4243ef9c9a1b14b16.jpg
ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች የመግባቢያ ሰነዱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና በደቡብ ሱዳን የማዕከላዊ ኢኳቶሪያ ግዛት መንግሥት አስተዳደሪ ሚስተር ኢማኑኤል አዲል ተፈራርመዋል። በውሉ መሠረት ኮርፖሬሽኑ በጁባ ከተማ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ ሕንፃዎችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ግንባታ ያከናውናል ተብሏል። ስምምነቱ የኮርፖሬሽኑን በምሥራቅ አፍሪካና በመላው አኅጉሪቱ ገበያዎች የመሠማራት ራዕይ ወደ ተግባር ያሸጋገረ እንደሆነም ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3910934_2:0:2046:1533_1920x0_80_0_0_0f33aeedc7f5adc3d45e7c02e09b5489.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች
16:44 05.05.2026 (የተሻሻለ: 17:21 05.05.2026) ኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ተሞክሮዋን ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያስችላታል የተባለ ስምምነት ከደቡብ ሱዳን ጋር ተፈራረመች የመግባቢያ ሰነዱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና በደቡብ ሱዳን የማዕከላዊ ኢኳቶሪያ ግዛት መንግሥት አስተዳደሪ ሚስተር ኢማኑኤል አዲል ተፈራርመዋል።
በውሉ መሠረት ኮርፖሬሽኑ በጁባ ከተማ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ ሕንፃዎችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ግንባታ ያከናውናል ተብሏል።
ስምምነቱ የኮርፖሬሽኑን በምሥራቅ አፍሪካና በመላው አኅጉሪቱ ገበያዎች የመሠማራት ራዕይ ወደ ተግባር ያሸጋገረ እንደሆነም ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X