https://amh.sputniknews.africa/20260505/3909852.html
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሀገሪቱ የግንባታ ዘርፍ ድንጋይ ከውጭ በማስገባት አያድግም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህን ለመቅረፍ ሁለት የሴራሚክ ፋብሪካዎች... 05.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-05T16:14+0300
2026-05-05T16:14+0300
2026-05-05T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3909699_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d10374c8e83155a687de744cc535463f.jpg
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሀገሪቱ የግንባታ ዘርፍ ድንጋይ ከውጭ በማስገባት አያድግም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህን ለመቅረፍ ሁለት የሴራሚክ ፋብሪካዎች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገቡ በ "ኢትዮጵያ ታምርት" ኤክስፖ የመክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ላይ ተናግረዋል።ፋብሪካዎቹ የሀገር ውስጥ የሴራሚክ ፍላጎትን ከማሟላት ባለፈ ወደ ፖርሴልን፣ ግራናይት እና እብነ በረድ ምርት እንዲሸጋገሩ ማድረግ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።“በማምረት ክብራችንን፣ ነጻነታችንን እና ተጨማሪ ዕድገት ማፈጠን እንችላለን” ብለዋል፡፡ የሴራሚክ ምርት በኢትዮጵያ መመረት ይቻላሉ ተብለው ከተለዩ 96 ዓይነት ምርቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
2026-05-05T16:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3909699_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_863ffd51c47711ef20f35415f62fde7a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
16:14 05.05.2026 (የተሻሻለ: 16:24 05.05.2026) ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን የሚያሟሉ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን በቅርቡ ታስመርቃለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
የሀገሪቱ የግንባታ ዘርፍ ድንጋይ ከውጭ በማስገባት አያድግም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህን ለመቅረፍ ሁለት የሴራሚክ ፋብሪካዎች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገቡ በ "ኢትዮጵያ ታምርት" ኤክስፖ የመክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ላይ ተናግረዋል።
ፋብሪካዎቹ የሀገር ውስጥ የሴራሚክ ፍላጎትን ከማሟላት ባለፈ ወደ ፖርሴልን፣ ግራናይት እና እብነ በረድ ምርት እንዲሸጋገሩ ማድረግ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
“በማምረት ክብራችንን፣ ነጻነታችንን እና ተጨማሪ ዕድገት ማፈጠን እንችላለን” ብለዋል፡፡
የሴራሚክ ምርት በኢትዮጵያ መመረት ይቻላሉ ተብለው ከተለዩ 96 ዓይነት ምርቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X