“ኢትዮጵያ ሀገራችን የምታከብረው የነጻነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው” - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
14:55 05.05.2026 (የተሻሻለ: 16:22 05.05.2026)

ሰብስክራይብ
“ኢትዮጵያ ሀገራችን የምታከብረው የነጻነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው” - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
ርዕሰ ብሔሩ ይህን ያሉት 85ኛውን የዐርበኞች ድል በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ነው፡፡
ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው የሁለተኛው ዓለም ጦርነት አሸናፊ ከሆኑ ሀገራት አስቀድማ የድል ቀንን የምታከብር ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ ነች ብለዋል፡፡
“ለነጻነታችን ያለን ቀናኢነት እና ሉዓላዊነታችንን ለማስከበር ያለን ቁርጠኝነት ምንጩ እንደ ሕዝብ ለራሳችን የምንሰጠው ክብር ነው፡፡”
የዐርበኞች ድል በዓል፤ በ1933 ዓ.ም አባት እና እናት አርበኞች ከ40 ዓመታት በኋላ በዓድዋ የደርሰበትን ሽንፈት ለመበቀል የመጣውን የጣልያን ፋሽስት አገዛዝ ድል አድርገው የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በክብር የሰቀሉበት ታሪክ እየተዘከረ የሚውልበት ቀን ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X