https://amh.sputniknews.africa/20260505/3908415.html
'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት
'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት የሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ ግድያ በርካታ አስከፊ መዘዞችን አስከትሏል፤ አፍሪካ አሁን ድረስ ዋጋ እየከፈለችበት ትገኛለች ሲሉ የቻድ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በምስራቅ... 05.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-05T14:33+0300
2026-05-05T14:33+0300
2026-05-05T16:20+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3908991_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_aa955d1659b9737e41ea9fb6ac095291.jpg
'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት የሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ ግድያ በርካታ አስከፊ መዘዞችን አስከትሏል፤ አፍሪካ አሁን ድረስ ዋጋ እየከፈለችበት ትገኛለች ሲሉ የቻድ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በምስራቅ ቻድ ዋዲ ፊራ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል። "በየጊዜው የሌሎች መጠቀሚያ መሆን የለብንም" የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል። "እኛ የራሳችን መርሆዎች እና ባሕሎች እንዳሉን ዘንግተዋል። እኛ ጥንታዊ ሕዝቦች ነን። ግዛቶች፣ መንግሥታት፣ ሱልጣኔቶች እና ማኅበረሰባዊ መዋቅሮች የነበሩን ሕዝቦች ነን" በማለት አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3908991_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_2bd64a18f0caab4a2ff50f938a3f5731.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት
14:33 05.05.2026 (የተሻሻለ: 16:20 05.05.2026) 'እኛ አፍሪካውያን ከታሪክ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው' - የቻድ ፕሬዚዳንት የሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ ግድያ በርካታ አስከፊ መዘዞችን አስከትሏል፤ አፍሪካ አሁን ድረስ ዋጋ እየከፈለችበት ትገኛለች ሲሉ የቻድ ፕሬዚዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በምስራቅ ቻድ ዋዲ ፊራ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል።
"በየጊዜው የሌሎች መጠቀሚያ መሆን የለብንም" የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል። "እኛ የራሳችን መርሆዎች እና ባሕሎች እንዳሉን ዘንግተዋል። እኛ ጥንታዊ ሕዝቦች ነን። ግዛቶች፣ መንግሥታት፣ ሱልጣኔቶች እና ማኅበረሰባዊ መዋቅሮች የነበሩን ሕዝቦች ነን" በማለት አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X