https://amh.sputniknews.africa/20260505/3907903.html
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሐውልቱን በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ በይፋ መርቀዋል።ጥላሁን በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን ከአዲስ... 05.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-05T12:16+0300
2026-05-05T12:16+0300
2026-05-05T16:16+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3908546_0:0:1079:607_1920x0_80_0_0_50e26beadfbe0f5710082c38cdc68638.jpg
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሐውልቱን በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ በይፋ መርቀዋል።ጥላሁን በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ማግኘትም ችሏል። ጥላሁን ገሠሠ ሚያዝያ 11 ቀን 2001 ዓ.ም በ68 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል።ይህ በእንዲህ እንዳለ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሐውልትም ዛሬ ተመርቆ ለሕዝብ ይፋ ሆኗል። የመታሰቢያ ሐውልቱን ከንቲባዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተመሳሳይ መርቀዋል። ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22፣ 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጸመበት ጥቃት በ36 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ይታወቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3908546_135:0:944:607_1920x0_80_0_0_7849972128d1e8079eab7dd544771338.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
12:16 05.05.2026 (የተሻሻለ: 16:16 05.05.2026) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሐውልቱን በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ በይፋ መርቀዋል።
ጥላሁን በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ማግኘትም ችሏል። ጥላሁን ገሠሠ ሚያዝያ 11 ቀን 2001 ዓ.ም በ68 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሐውልትም ዛሬ ተመርቆ ለሕዝብ ይፋ ሆኗል። የመታሰቢያ ሐውልቱን ከንቲባዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተመሳሳይ መርቀዋል። ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22፣ 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጸመበት ጥቃት በ36 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ይታወቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X