ፈረንሳይ በሳኅል ቀጣና ሽብርተኝነትን በመደገፍ በቀሏን እየተወጣች ነው - ኒጀራዊ ባለሙያ
11:03 05.05.2026 (የተሻሻለ: 11:54 05.05.2026)

ሰብስክራይብ
ፈረንሳይ በሳኅል ቀጣና ሽብርተኝነትን በመደገፍ በቀሏን እየተወጣች ነው - ኒጀራዊ ባለሙያ
"ፈረንሳይ በሳኅል ቀጣና ለረጅም ጊዜ ያሻችውን ስትወስድ ቆይታ አሁን መነፈጉን በቀላሉ መቀበል ተስኗታል" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ የተናገሩት የ "ሙቭመንት ፎር ዘ ፕሮሞሽን ኦፍ ሪስፖንሲብል ሲትዝንሽፕ" አባል ኢብራሂም ናማይዋ ናቸው።
ዩራኒየምን ጨምሮ የሳኅል ቀጣና የተፈጥሮ ሃብቶች፤ "ፈረንሳይ እራሷን እንደምትገልጸው ኃያል እንድትሆን አስችለዋታል" ሲሉም አክለዋል።
በተጨማሪም ዩክሬን በሳኅል ቀጣና ውስጥ ጣልቃ እንደምትገባ እና "በጦርነቱ ለመሳተፍ መሞከሯንም" አንስተዋል።
በዚህም የሳኅል ሀገራት ጥምረት አባላት "ስልታቸውን መቀያየር ግድ ብሏቸዋል" ያሉት ናማይዋ፤ ሀገራቱ በተለይም ወደ ሩሲያ ፊታቸውን ማዞራቸው "ብዙ ውጤቶችን እያስገኘላቸው ነው" ሲሉ ንግግራቸውን አጠናቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X