ደቡብ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ እና የሳኅል ሀገራት ጥምረት በአፍሮ-ዩሬዥያ ንቅናቄ ዐውድ በአፍሪካ የጎላ ሚና አላቸው - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ እና የሳኅል ሀገራት ጥምረት በአፍሮ-ዩሬዥያ ንቅናቄ ዐውድ በአፍሪካ የጎላ ሚና አላቸው - ባለሙያ

ፕሪቶሪያ ከአፓርታይድ በኋላ በፀረ-ቅኝ አገዛዝ ታሪኳ፣ አዲስ አበባ በብሪክስ አባልነቷ የምርት ሰንሰለቶችን ከደቡባዊ ዓለም ጋር በቅርበት በማገናኘት እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር ለንቅናቄው ጥንካሬ እየሰጡ ነው ሲሉ በሪዮ ዴ ጄኔሮ የፌዴራል ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፕሮፌሰር እና ተመራማሪ ኤደን ፔሬራ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

እነዚህ ሀገራት ከምዕራቡ ዓለም ባሻገር አጋርነታቸውን ለማበጀት ይሻሉ ሲሉ ባለሙያው አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0