https://amh.sputniknews.africa/20260505/3906831.html
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር “ሚዲያ በቀላሉ ማግኘት የሚቻሉ አገልግሎቶችን በማቅረብ በጣም በፍጥነት እየተሻሻለ ነው” ሲሉ የመረጃ እና የሚዲያ ሚኒስትር... 05.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-05T09:02+0300
2026-05-05T09:02+0300
2026-05-05T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3906678_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_741c2bd329391b41c2f2c5328b084a96.jpg
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር “ሚዲያ በቀላሉ ማግኘት የሚቻሉ አገልግሎቶችን በማቅረብ በጣም በፍጥነት እየተሻሻለ ነው” ሲሉ የመረጃ እና የሚዲያ ሚኒስትር ኮርኔሊየስ ሙዌትዋ በዛምቢያ ሉሳካ ከተካሄደው የ2026 የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “የቀድሞ ሚዲያዎች እየተለወጠ ባለው የሚዲያ ገጽታ እየተፈተኑ ነው። በዚህም ከወቅቱ ጋር አብረው መሄድ አለባቸው” ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
2026-05-05T09:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/05/3906678_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_101f6f9befad76eab5609e20196f64f0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
09:02 05.05.2026 (የተሻሻለ: 09:04 05.05.2026) እንደ ስፑትኒክ ባሉ አውታሮች ምክንያት አሁን ዜናዎችን በእንቅስቃሴም ውስጥ ማግኘት እየተቻለ ነው - የዛምቢያ ሚኒስትር
“ሚዲያ በቀላሉ ማግኘት የሚቻሉ አገልግሎቶችን በማቅረብ በጣም በፍጥነት እየተሻሻለ ነው” ሲሉ የመረጃ እና የሚዲያ ሚኒስትር ኮርኔሊየስ ሙዌትዋ በዛምቢያ ሉሳካ ከተካሄደው የ2026 የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“የቀድሞ ሚዲያዎች እየተለወጠ ባለው የሚዲያ ገጽታ እየተፈተኑ ነው። በዚህም ከወቅቱ ጋር አብረው መሄድ አለባቸው” ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X