የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የድል ቀንን አስመልክቶ ከሚያዝያ 30 - ግንቦት 1 የሚቆይ የተኩስ አቁም መታወጁን አስታወቀ
20:39 04.05.2026 (የተሻሻለ: 16:25 05.05.2026)

ሰብስክራይብ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የድል ቀንን አስመልክቶ ከሚያዝያ 30 - ግንቦት 1 የሚቆይ የተኩስ አቁም መታወጁን አስታወቀ
የመግለጫው ቁልፍ ነጥቦች፡-
የተኩስ አቁሙ የታወጀው የሶቪየት ሕዝብ በታላቁ የአርበኞች ጦርነት የተቀዳጀውን ድል ለማክበር ነው።
የሩሲያ ጦር ኃይሎች የበዓል ዝግጅቶችን ደህንነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ እርምጃዎችን ይወስዳሉ።
ከተኩስ አቁም ጋር በተያያዘ ሩሲያ የዩክሬን ወገን ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚከተል ትጠብቃለች።
ሚኒስቴሩ የኪየቭ አገዛዝ መሪ በዬሬቫን ባደረገው ንግግር ግንቦት 1 ቀን ሞስኮን ለመምታት መዛቱን ጠቅሷል።
ዩክሬን የድል ቀን ክብረ በዓላትን ለማደናቀፍ የታለሙ የወንጀል እቅዶቿን ለመፈጸም ሙከራ ካደረገች የሩሲያ ጦር በኪየቭ እምብርት የበቀል እርምጃ ይወስዳል።
ሩሲያ ምንም እንኳን አቅሙ ቢኖራትም በሰብዓዊነት ምክንያት ከዚህ በፊት በኪየቭ እምብርት ጥቃት ከማድረስ ተቆጥባለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X