https://amh.sputniknews.africa/20260504/3905500.html
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር ዘርፉ ሀገሪቱ በውጭ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል።ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T19:15+0300
2026-05-04T19:15+0300
2026-05-04T19:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3905715_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_14e04a8f35aaeedad4fa02669c9b0cd4.jpg
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር ዘርፉ ሀገሪቱ በውጭ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል።ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ማዕቀፎች የዘርፉን የማምረት አቅም ከፍ እንዳደረጉትና የውጭ ምንዛሪ የሚያድኑ የሀገር ውስጥ ምርቶች መስፋፋታቸውንም ጠቁመዋል። የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ምክር ቤት መቋቋም አምራቾች የሚያጋጥሟቸውን የፋይናንስና የመሠረተ ልማት ችግሮች በቅንጅት ለመፍታት እገዛ እያደረገ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስረድተዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት 4ኛው “የኢትዮጵያ ታምርት” ዐውደ ርዕይ ሲከፈት መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3905715_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_05b4b5df32a270a0d2761c46f6ef1582.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር
19:15 04.05.2026 (የተሻሻለ: 19:29 04.05.2026) የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እያጠናከረ ነው - ሚኒስትር ዘርፉ ሀገሪቱ በውጭ ምርቶች ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ማዕቀፎች የዘርፉን የማምረት አቅም ከፍ እንዳደረጉትና የውጭ ምንዛሪ የሚያድኑ የሀገር ውስጥ ምርቶች መስፋፋታቸውንም ጠቁመዋል።
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ምክር ቤት መቋቋም አምራቾች የሚያጋጥሟቸውን የፋይናንስና የመሠረተ ልማት ችግሮች በቅንጅት ለመፍታት እገዛ እያደረገ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስረድተዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት 4ኛው “
የኢትዮጵያ ታምርት” ዐውደ ርዕይ ሲከፈት መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X