https://amh.sputniknews.africa/20260504/3905009.html
ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ
ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ“የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ቀጣና ያለውን ቀውስ በዘላቂነት ለመፍታትና በክልሉ ያሉ ሁሉንም ሀገራት ሕጋዊ ፍላጎት ያገናዘበ ስምምነት ላይ በአስቸኳይ... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T18:45+0300
2026-05-04T18:45+0300
2026-05-04T18:57+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3905062_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_a8e7139da360ee2af75cbe741c52237f.jpg
ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ“የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ቀጣና ያለውን ቀውስ በዘላቂነት ለመፍታትና በክልሉ ያሉ ሁሉንም ሀገራት ሕጋዊ ፍላጎት ያገናዘበ ስምምነት ላይ በአስቸኳይ ለመድረስ የድርድር ሂደቱ መቀጠሉ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል” ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሰርጌ ላቭሮቭ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ፤ በግንቦት ወር በኒው ዴልሂ ለሚካሄደው የብሪክስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ስለሚደረጉ ዝግጅቶች መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3905062_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_91df60513b7b12bbf93d14a42faf2c72.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ
18:45 04.05.2026 (የተሻሻለ: 18:57 04.05.2026) ላቭሮቭ ከግብፅ አቻቸው ጋር በመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ“የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ቀጣና ያለውን ቀውስ በዘላቂነት ለመፍታትና በክልሉ ያሉ ሁሉንም ሀገራት ሕጋዊ ፍላጎት ያገናዘበ ስምምነት ላይ በአስቸኳይ ለመድረስ የድርድር ሂደቱ መቀጠሉ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል” ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ሰርጌ ላቭሮቭ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ፤ በግንቦት ወር በኒው ዴልሂ ለሚካሄደው የብሪክስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ስለሚደረጉ ዝግጅቶች መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X