https://amh.sputniknews.africa/20260504/3902964.html
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ"ሜድ ኢን ኢትዮጵያ" የተሰኘው የፊልም ሥራ ለ47ኛው ኤሚ አዋርድ በንግድና ኢኮኖሚ ዘጋቢ ፊልም ዘርፍ እንዲሁም በዋን ወርልድ ሚዲያ... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T16:23+0300
2026-05-04T16:23+0300
2026-05-04T17:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3902964.jpg?1777904513
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ"ሜድ ኢን ኢትዮጵያ" የተሰኘው የፊልም ሥራ ለ47ኛው ኤሚ አዋርድ በንግድና ኢኮኖሚ ዘጋቢ ፊልም ዘርፍ እንዲሁም በዋን ወርልድ ሚዲያ አዋርድ ደግሞ በፊውቸር ዘጋቢ ፊልም ንዑስ ዘርፍ ዕጩ ሆኖ ቀርቧል፡፡ ፊልሙ በአንድ ቻይናዊ የኢንዱስትሪ ፓርክ ዳይሬክተር እንዲሁም በኢትዮጵያውያን ገበሬ እና የፋብሪካ ሠራተኛ መካከል ያለውን ውስብስብ እና አንዳንዴም አስቸጋሪ የሆነ መስተጋብር ይዳስሳል።አራት ዓመታትን የፈጀው ይህ ፊልም፤ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ከግለሰቦች ተሞክሮ እና መነጽር አንጻር የቃኘበት መንገድ ከፍተኛ አድናቆት እንደተቸረው እየተነገረ ይገኛል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ
16:23 04.05.2026 (የተሻሻለ: 17:21 04.05.2026) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዘጋቢ ፊልም ለሁለት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ታጨ"ሜድ ኢን ኢትዮጵያ" የተሰኘው የፊልም ሥራ ለ47ኛው ኤሚ አዋርድ በንግድና ኢኮኖሚ ዘጋቢ ፊልም ዘርፍ እንዲሁም በዋን ወርልድ ሚዲያ አዋርድ ደግሞ በፊውቸር ዘጋቢ ፊልም ንዑስ ዘርፍ ዕጩ ሆኖ ቀርቧል፡፡
ፊልሙ በአንድ ቻይናዊ የኢንዱስትሪ ፓርክ ዳይሬክተር እንዲሁም በኢትዮጵያውያን ገበሬ እና የፋብሪካ ሠራተኛ መካከል ያለውን ውስብስብ እና አንዳንዴም አስቸጋሪ የሆነ መስተጋብር ይዳስሳል።
አራት ዓመታትን የፈጀው ይህ ፊልም፤ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ከግለሰቦች ተሞክሮ እና መነጽር አንጻር የቃኘበት መንገድ ከፍተኛ አድናቆት እንደተቸረው እየተነገረ ይገኛል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X