https://amh.sputniknews.africa/20260504/3900898.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ አየር መንገዱ በጉዞ ተሞክሮና በተሳፋሪዎች አስተያየት ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን የአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ ሽልማት ያገኘው፤ ለደንበኞቹ የተሳለጠ፣... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T12:04+0300
2026-05-04T12:04+0300
2026-05-04T12:31+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901394_25:0:1056:580_1920x0_80_0_0_f238ecfe5abddb14c3a8046d19d12e97.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ አየር መንገዱ በጉዞ ተሞክሮና በተሳፋሪዎች አስተያየት ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን የአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ ሽልማት ያገኘው፤ ለደንበኞቹ የተሳለጠ፣ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት በመስጠቱ እንደሆነ አስታውቋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ስለ ሽልማቱ አስተያየት ሲሰጡ፤ “ይህ እውቅና ከተሳፋሪዎቻችን የተገኘ መሆኑ በእውነት ልዩ ያደርገዋል። ከአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ መባላችን ደረጃችንን ከፍ እንድናደርግ እና ደንበኞቻችን የሚተማመኑበትንና የሚደሰቱበትን ተሞክሮ እንድናቀርብ ያነሳሳናል” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901394_154:0:927:580_1920x0_80_0_0_e9f63b3bc3d826952bb531e45a0974a4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ
12:04 04.05.2026 (የተሻሻለ: 12:31 04.05.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች ምርጫ የ2026 የ "አፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" በመባል ተሸለመ አየር መንገዱ በጉዞ ተሞክሮና በተሳፋሪዎች አስተያየት ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን የአፔክስ የመንገደኞች ምርጫ ሽልማት ያገኘው፤ ለደንበኞቹ የተሳለጠ፣ ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎት በመስጠቱ እንደሆነ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ስለ ሽልማቱ አስተያየት ሲሰጡ፤ “ይህ እውቅና ከተሳፋሪዎቻችን የተገኘ መሆኑ በእውነት ልዩ ያደርገዋል። ከአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ መባላችን ደረጃችንን ከፍ እንድናደርግ እና ደንበኞቻችን የሚተማመኑበትንና የሚደሰቱበትን ተሞክሮ እንድናቀርብ ያነሳሳናል” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X