https://amh.sputniknews.africa/20260504/3900852.html
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም በሆርሙዝ ሰርጥ እገዳ የተስተጓጎሉ መርከቦች በሰርጡ መተላለፋቸውን ለማረጋገጥ ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት ያወጁት “ፕሮጀክት... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T11:43+0300
2026-05-04T11:43+0300
2026-05-04T12:30+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901172_0:23:813:480_1920x0_80_0_0_7e5ed18c65552eb42a4fae7627c2941f.jpg
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም በሆርሙዝ ሰርጥ እገዳ የተስተጓጎሉ መርከቦች በሰርጡ መተላለፋቸውን ለማረጋገጥ ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት ያወጁት “ፕሮጀክት ፍሪደም” ዘመቻ ዛሬ ጠዋት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል። በሆርሙዝ ሰርጥ ዙሪያ በሚወሰደው በዚህ እርምጃ፤ የአሜሪካ ባሕር ኃይል የንግድ መርከቦችን ያጅባል ማለት እንዳልሆነ አንድ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። በሥራ ላይ ያሉ የባሕር ደንቦችን የሚጥሱ የትኛውም የአሜሪካ ጣልቃ ገብነቶች የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደጣሱ እንደሚቆጠር የኢራን ፓርላማ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901172_73:0:741:501_1920x0_80_0_0_deb4f7676a564c181e77cbcd654df038.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም
11:43 04.05.2026 (የተሻሻለ: 12:30 04.05.2026) አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያን ለመክፈት አውሮፕላኖችን፣ የጦር መርከቦችን እና 15 ሺህ ወታደሮችን ታሠማራለች - ሴንትኮም በሆርሙዝ ሰርጥ እገዳ የተስተጓጎሉ መርከቦች በሰርጡ መተላለፋቸውን ለማረጋገጥ ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት ያወጁት “ፕሮጀክት ፍሪደም” ዘመቻ ዛሬ ጠዋት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
በሆርሙዝ ሰርጥ ዙሪያ በሚወሰደው በዚህ እርምጃ፤ የአሜሪካ ባሕር ኃይል የንግድ መርከቦችን ያጅባል ማለት እንዳልሆነ አንድ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
በሥራ ላይ ያሉ የባሕር ደንቦችን የሚጥሱ የትኛውም የአሜሪካ ጣልቃ ገብነቶች የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደጣሱ እንደሚቆጠር የኢራን ፓርላማ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X