https://amh.sputniknews.africa/20260504/3900004.html
መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ
መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ
Sputnik አፍሪካ
መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ በቪየና የሩሲያ መልዕክተኛ ሚካሂል ኡሊያኖቭ፤ እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ሳትሆን ሌሎች ግን እንዲገዙ እየጠየቀች ሳለ፤... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T10:16+0300
2026-05-04T10:16+0300
2026-05-04T10:28+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3900056_0:1:1280:721_1920x0_80_0_0_7708684233ecb8c8d4cc5e87bb2736a2.jpg
መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ በቪየና የሩሲያ መልዕክተኛ ሚካሂል ኡሊያኖቭ፤ እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ሳትሆን ሌሎች ግን እንዲገዙ እየጠየቀች ሳለ፤ የአሜሪካ-እስራኤል-ኢራን ስምምነት ከጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ነፃ ቀጣና የመፍጠር እድሉ አነስተኛ ነው ብለዋል።"የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ለመቀላቀል አሻፈረኝ ከማለቷ አኳያ፤ ሁሉም ነገር በእስራኤል አቋም ላይ የተንጠለጠለ ነው" ብለዋል።መካከለኛው ምስራቅን ከኒውክሌር ነፃ የማድረግ ሃሳብ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1974 በግብፅ እና በኢራን የጋራ ጥያቄ አማካኝነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቀባይነት አግኝቶ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3900056_160:0:1121:721_1920x0_80_0_0_90ba79fcc4fa4a5641334c830da72688.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ
10:16 04.05.2026 (የተሻሻለ: 10:28 04.05.2026) መካከለኛው ምስራቅ ከኒውክሌር ነፃ እንዳይሆን እስራኤል ዋነኛ እንቅፋት ነች - ሩሲያ በቪየና የሩሲያ መልዕክተኛ ሚካሂል ኡሊያኖቭ፤ እስራኤል የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ሳትሆን ሌሎች ግን እንዲገዙ እየጠየቀች ሳለ፤ የአሜሪካ-እስራኤል-ኢራን ስምምነት ከጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ነፃ ቀጣና የመፍጠር እድሉ አነስተኛ ነው ብለዋል።
"የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን ለመቀላቀል አሻፈረኝ ከማለቷ አኳያ፤ ሁሉም ነገር በእስራኤል አቋም ላይ የተንጠለጠለ ነው" ብለዋል።
መካከለኛው ምስራቅን ከኒውክሌር ነፃ የማድረግ ሃሳብ ለመጀመሪያ ጊዜ በ
1974 በግብፅ እና በኢራን የጋራ ጥያቄ አማካኝነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቀባይነት አግኝቶ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X