https://amh.sputniknews.africa/20260504/3899956.html
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ በቅርቡ ስለተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ዳን ሆርፌት ኢቢያሲ፤ "ማሊ ባለፉት 20-25 ዓመታት ውስጥ የነበረችበት... 04.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-04T10:02+0300
2026-05-04T10:02+0300
2026-05-04T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3899803_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e84293841cd5f27d093535aed29b8795.jpg
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ በቅርቡ ስለተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ዳን ሆርፌት ኢቢያሲ፤ "ማሊ ባለፉት 20-25 ዓመታት ውስጥ የነበረችበት አለመረጋጋት ይበቃታል" ብለዋል። የሳኅል ሀገራት ጥምረት፣ ኤኮዋስ እና ምናልባትም የአፍሪካ ኅብረት "የሳኅል-ሳሃራ ዞን ከችግር መፅዳቱን እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል በጥልቀ መመርመር አለባቸው" ሲሉም አክለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ "የሩሲያ ጦር በማሊ ግዛት ሰላም ለማስፈን እና የሕዝቡን ነፃ እንቅስቃሴ ለማረጋገጥ ለማሊ ጦር የደህንነት አወቃቀር ድጋፍ እያደረገ እንደሆነ አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
2026-05-04T10:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3899803_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_74c572d3bbd1b0209b190cad4cb17ed8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
10:02 04.05.2026 (የተሻሻለ: 10:04 04.05.2026) የሳኀል ሕዝቦች 'ሰላም እና መረጋጋት ያሻቸዋል' - ኮንጓዊ ባለሙያ
በቅርቡ ስለተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ዳን ሆርፌት ኢቢያሲ፤ "ማሊ ባለፉት 20-25 ዓመታት ውስጥ የነበረችበት አለመረጋጋት ይበቃታል" ብለዋል።
የሳኅል ሀገራት ጥምረት፣ ኤኮዋስ እና ምናልባትም የአፍሪካ ኅብረት "የሳኅል-ሳሃራ ዞን ከችግር መፅዳቱን እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል በጥልቀ መመርመር አለባቸው" ሲሉም አክለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ "የሩሲያ ጦር በማሊ ግዛት ሰላም ለማስፈን እና የሕዝቡን ነፃ እንቅስቃሴ ለማረጋገጥ ለማሊ ጦር የደህንነት አወቃቀር ድጋፍ እያደረገ እንደሆነ አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X