https://amh.sputniknews.africa/20260503/3899704.html
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የማሊ ደኅንነት በቀጥታ ሴኔጋልን እንደሚነካ በመግለፅ፤ "እነሱ ወንድሞቻችን ናቸው" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ የመረጃ ልውውጥ እና... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T21:05+0300
2026-05-03T21:05+0300
2026-05-04T14:51+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901966_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_547f2d8c57d681309a62332012aa2080.jpg
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የማሊ ደኅንነት በቀጥታ ሴኔጋልን እንደሚነካ በመግለፅ፤ "እነሱ ወንድሞቻችን ናቸው" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ የመረጃ ልውውጥ እና የጋራ የድንበር ጥበቃን ጨምሮ ሁለቱ ሀገራት ትብብራቸውን ይበልጥ ሊያጠናክሩ እንደሚገባም አሳስበዋል። በተጨማሪም የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ እንደ ክልላዊ ተጠባባቂ ኃይል ያሉ የጋራ አሠራሮችን እንዲመልስ ሐሳብ አቅርበዋል። በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት ፋዬ በዳካር ወደብ በኩል ድጋፍ ማድረግን ጨምሮ ለማሊ ኢኮኖሚያዊ የትብብር እርምጃዎችን ስለመውሰድ አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/04/3901966_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_c8cea54d8af4b2e66aea1129faad7afb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
21:05 03.05.2026 (የተሻሻለ: 14:51 04.05.2026) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ለምዕራብ አፍሪካ ሽብርተኝነት የተቀናጀ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የማሊ ደኅንነት በቀጥታ ሴኔጋልን እንደሚነካ በመግለፅ፤ "እነሱ ወንድሞቻችን ናቸው" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ፕሬዝዳንቱ የመረጃ ልውውጥ እና የጋራ የድንበር ጥበቃን ጨምሮ ሁለቱ ሀገራት ትብብራቸውን ይበልጥ ሊያጠናክሩ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በተጨማሪም የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ እንደ ክልላዊ ተጠባባቂ ኃይል ያሉ የጋራ አሠራሮችን እንዲመልስ ሐሳብ አቅርበዋል።
በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት ፋዬ በዳካር ወደብ በኩል ድጋፍ ማድረግን ጨምሮ ለማሊ ኢኮኖሚያዊ የትብብር እርምጃዎችን ስለመውሰድ አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X