https://amh.sputniknews.africa/20260503/3899662.html
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ "የባለ ብዙ ተቋማት ቡድን የፍለጋ እና የማዳን ሥራ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ነዋሪዎችን የማስወጣት፣ የአደጋ ጊዜ የእርዳታ ቁሳቁሶችን የማቅረብ እንዲሁም... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T20:51+0300
2026-05-03T20:51+0300
2026-05-03T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3899509_0:290:474:557_1920x0_80_0_0_540324566f213177df3a44e6a63fe8fb.jpg
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ "የባለ ብዙ ተቋማት ቡድን የፍለጋ እና የማዳን ሥራ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ነዋሪዎችን የማስወጣት፣ የአደጋ ጊዜ የእርዳታ ቁሳቁሶችን የማቅረብ እንዲሁም ተጨማሪ የሰው ሕይወት እንዳይጠፋ ከፍተኛ ስጋት ያለባቸውን ቀጣናዎች የመገምገም ሥራ ላይ በንቃት ተሰማርቷል" ብሏል። በታራካ ኒቲ፣ ኤልጌዮ-ማራክዌት እና ኪያምቡ ግዛቶች (ካውንቲዎች) በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ በርካታ ቤተሰቦች ለከፍተኛ ጉዳት መጋለጣቸውን ፖሊስ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
2026-05-03T20:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3899509_0:245:474:601_1920x0_80_0_0_b74f2724ff7eeb172d4e4ee33349d96d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
20:51 03.05.2026 (የተሻሻለ: 20:54 03.05.2026) በኬንያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 18 መድረሱን ፖሊስ ገለፀ
የብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ "የባለ ብዙ ተቋማት ቡድን የፍለጋ እና የማዳን ሥራ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ነዋሪዎችን የማስወጣት፣ የአደጋ ጊዜ የእርዳታ ቁሳቁሶችን የማቅረብ እንዲሁም ተጨማሪ የሰው ሕይወት እንዳይጠፋ ከፍተኛ ስጋት ያለባቸውን ቀጣናዎች የመገምገም ሥራ ላይ በንቃት ተሰማርቷል" ብሏል።
በታራካ ኒቲ፣ ኤልጌዮ-ማራክዌት እና ኪያምቡ ግዛቶች (ካውንቲዎች) በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ በርካታ ቤተሰቦች ለከፍተኛ ጉዳት መጋለጣቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X