https://amh.sputniknews.africa/20260503/3899343.html
ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈ
ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈ
Sputnik አፍሪካ
ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፤ ኬልቪን ኪያሪ እሁድ ዕለት ባስመዘገበው ውጤት "በኬንያ እና በአፍሪካ ለሚገኙ በርካታ ስፖርተኞች አርአያ" መሆኑን አስመስክሯል ብለዋል።"ይህ... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T19:41+0300
2026-05-03T19:41+0300
2026-05-03T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3899343.jpg?1777826643
ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፤ ኬልቪን ኪያሪ እሁድ ዕለት ባስመዘገበው ውጤት "በኬንያ እና በአፍሪካ ለሚገኙ በርካታ ስፖርተኞች አርአያ" መሆኑን አስመስክሯል ብለዋል።"ይህ ለአንተም ሆነ ለሀገራችን የኩራት ዕለት ነው። አኅጉሪቱን ተቆጣጥረሃል" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል። ኪያሪ በማኅበራዊ ገጹ ላይ ባሰፈረው መልዕክት "በግብፅ የምትኖሩ ኬንያውያን አመሰግናለሁ! በውድድሩ ወቅት በእውነት አበረታታችሁኛል" ብሏል። የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የተለያዩ የስኬቲንግ አይነቶችን የሚያካትት አኅጉራዊ ውድድር ሲሆን ስፖርቱን ለማስፋፋት እና ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ብቁ የሆኑ ተሰጥኦዎችን ለማውጣት በተለያዩ ሀገራት አዘጋጅነት በየተራ ይካሄዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈ
19:41 03.05.2026 (የተሻሻለ: 19:44 03.05.2026) ኬንያዊው ስኬተር በካይሮ በተካሄደው የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አሸነፈ
ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፤ ኬልቪን ኪያሪ እሁድ ዕለት ባስመዘገበው ውጤት "በኬንያ እና በአፍሪካ ለሚገኙ በርካታ ስፖርተኞች አርአያ" መሆኑን አስመስክሯል ብለዋል።
"ይህ ለአንተም ሆነ ለሀገራችን የኩራት ዕለት ነው። አኅጉሪቱን ተቆጣጥረሃል" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል።
ኪያሪ በማኅበራዊ ገጹ ላይ ባሰፈረው መልዕክት "በግብፅ የምትኖሩ ኬንያውያን አመሰግናለሁ! በውድድሩ ወቅት በእውነት አበረታታችሁኛል" ብሏል።
የአፍሪካ ስኬቲንግ ሻምፒዮና የተለያዩ የስኬቲንግ አይነቶችን የሚያካትት አኅጉራዊ ውድድር ሲሆን ስፖርቱን ለማስፋፋት እና ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ብቁ የሆኑ ተሰጥኦዎችን ለማውጣት በተለያዩ ሀገራት አዘጋጅነት በየተራ ይካሄዳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X