https://amh.sputniknews.africa/20260503/3899309.html
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ🩹 ድጋፉ ማዕከሉ ለሕፃናት የሚያደርገውን የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ዋና ጸሐፊ አህመድ ሳሪ አል... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T19:44+0300
2026-05-03T19:44+0300
2026-05-03T19:52+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3899309.jpg?1777827140
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ🩹 ድጋፉ ማዕከሉ ለሕፃናት የሚያደርገውን የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ዋና ጸሐፊ አህመድ ሳሪ አል ማዝሩኢ ተናግረዋል።የማዕከሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ ዓሊ እንድርያስ፤ ገንዘቡ ለታካሚዎች አስፈላጊውን ሕክምና ለመስጠትና የተሻለ ሕይወት እንዲመሩ ለማድረግ ትልቅ እገዛ እንደሚኖረው ገልጸዋል። የልብ ማዕከሉ እስካሁን 24 ሺህ ለሚሆኑ ታካሚዎች አገልግሎት እንደሰጠ አንድ የባሕረ ሰላጤው ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ
19:44 03.05.2026 (የተሻሻለ: 19:52 03.05.2026) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ለኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ማዕከል የ300 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ🩹 ድጋፉ ማዕከሉ ለሕፃናት የሚያደርገውን የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ ዋና ጸሐፊ አህመድ ሳሪ አል ማዝሩኢ ተናግረዋል።
የማዕከሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ ዓሊ እንድርያስ፤ ገንዘቡ ለታካሚዎች አስፈላጊውን ሕክምና ለመስጠትና የተሻለ ሕይወት እንዲመሩ ለማድረግ ትልቅ እገዛ እንደሚኖረው ገልጸዋል።
የልብ ማዕከሉ እስካሁን 24 ሺህ ለሚሆኑ ታካሚዎች አገልግሎት እንደሰጠ አንድ የባሕረ ሰላጤው ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X