https://amh.sputniknews.africa/20260503/3899275.html
ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ
ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ አትሌቱ ዛሬ የተካሄደውን 31ኛ የፕራግ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አንዱአለም... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T19:30+0300
2026-05-03T19:30+0300
2026-05-03T19:50+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3899275.jpg?1777827020
ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ አትሌቱ ዛሬ የተካሄደውን 31ኛ የፕራግ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አንዱአለም በላይ በውድድሩ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል። በሴቶች ውድድር ኬንያዊቷ ሚሊሰንት ጄሊሞ በ2 ሰዓት ከ24 ደቂቃ ከ19 ሰከንድ አሸናፊ ሆናለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ
19:30 03.05.2026 (የተሻሻለ: 19:50 03.05.2026) ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ወንድሙ በፕራግ ማራቶን ድል ተቀዳጀ አትሌቱ ዛሬ የተካሄደውን 31ኛ የፕራግ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል።
ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አንዱአለም በላይ በውድድሩ 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል።
በሴቶች ውድድር ኬንያዊቷ ሚሊሰንት ጄሊሞ በ2 ሰዓት ከ24 ደቂቃ ከ19 ሰከንድ አሸናፊ ሆናለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X