https://amh.sputniknews.africa/20260503/3897439.html
ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ
ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥለው ሳምንት ለድል ቀን በዓል ሞስኮ ከሚገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ እና ፕሬዚዳንት... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T16:26+0300
2026-05-03T16:26+0300
2026-05-03T18:15+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3897818_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_96b78f4019726268d2843f978ecbcd35.jpg
ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥለው ሳምንት ለድል ቀን በዓል ሞስኮ ከሚገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ እና ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ውይይት ያደርጋሉ።የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የውጭ ሀገር እንግዶች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ እንደሚገኙና ፊኮም ከእንግዶቹ መካከል አንዱ እንደሚሆኑ ቀደም ብለው አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3897818_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_ff8b1aa7406e1d142d8aed0270a30a34.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ
16:26 03.05.2026 (የተሻሻለ: 18:15 03.05.2026) ፑቲን በሞስኮ ከሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ ቀደም ብሎ ከስሎቫኪያ እና ቤላሩሱ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተነገረ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥለው ሳምንት ለድል ቀን በዓል ሞስኮ ከሚገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ እና ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ውይይት ያደርጋሉ።
የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የውጭ ሀገር እንግዶች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ እንደሚገኙና ፊኮም ከእንግዶቹ መካከል አንዱ እንደሚሆኑ ቀደም ብለው አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X