https://amh.sputniknews.africa/20260503/3896397.html
ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫ
ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫየዩኔስኮ፣ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ እና የአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት የጋራ ዝምታ ምዕራባውያን በጤናማ ዲሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ መርሆዎች እና በመሠረታዊ... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T13:32+0300
2026-05-03T13:32+0300
2026-05-03T13:42+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3896450_0:53:1280:773_1920x0_80_0_0_700169cff7d71a593b03d5363030fb65.jpg
ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫየዩኔስኮ፣ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ እና የአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት የጋራ ዝምታ ምዕራባውያን በጤናማ ዲሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ መርሆዎች እና በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽሙትን የፈጠጠ ጥቃት ወልዷል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።"የዩክሬን ወንበዴዎች እና ምዕራባውያን ደጋፊዎቻቸውን ለመሸፈን በሚደረግ ሙከራ ከለላ እንዲያገኙ አንፈቅድም፤ በሩሲያ ዜጎች ላይ ለሚፈጸመው ለእያንዳንዱ ወንጀል ወይም የሽብር ጥቃት ተገቢው ምላሽ እንዲሰጥ አጥብቀን እንጠይቃለን" ሲሉ አክለዋል።ዓለም አቀፍ ተቋማት "የኪየቭ አገዛዝ በሲቪል ሕዝብ ላይ የሚፈጽማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች" ችላ ማለታቸውን ቀጥለዋል ያሉት ዛካሮቫ፤ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሕግ መሠረት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችም በሲቪል ሕዝብ ስር እንደሚካተቱ አስገንዝበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3896450_90:0:1191:826_1920x0_80_0_0_5e2cd0da13e94a1b2c67d355f29c300d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫ
13:32 03.05.2026 (የተሻሻለ: 13:42 03.05.2026) ሩሲያ በጋዜጠኞቿ ላይ ለተፈጸሙ የዩክሬን ወንጀሎች ምላሽ ትጠይቃለች - ዛካሮቫየዩኔስኮ፣ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ እና የአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት የጋራ ዝምታ ምዕራባውያን በጤናማ ዲሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ መርሆዎች እና በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽሙትን የፈጠጠ ጥቃት ወልዷል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
"የዩክሬን ወንበዴዎች እና ምዕራባውያን ደጋፊዎቻቸውን ለመሸፈን በሚደረግ ሙከራ ከለላ እንዲያገኙ አንፈቅድም፤ በሩሲያ ዜጎች ላይ ለሚፈጸመው ለእያንዳንዱ ወንጀል ወይም የሽብር ጥቃት ተገቢው ምላሽ እንዲሰጥ አጥብቀን እንጠይቃለን" ሲሉ አክለዋል።
ዓለም አቀፍ ተቋማት "የኪየቭ አገዛዝ በሲቪል ሕዝብ ላይ የሚፈጽማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች" ችላ ማለታቸውን ቀጥለዋል ያሉት ዛካሮቫ፤ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሕግ መሠረት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችም በሲቪል ሕዝብ ስር እንደሚካተቱ አስገንዝበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X