"የኢኮኖሚ ሽግግር ያለ ሁሉም ቁርጠኝነት ሊሳካ አይችልም" - የቶጎ መንግሥት

ሰብስክራይብ

"የኢኮኖሚ ሽግግር ያለ ሁሉም ቁርጠኝነት ሊሳካ አይችልም" - የቶጎ መንግሥት

የመንግሥት ዋና ጸሐፊ ስታኒስላስ ባባ ለግል ዘርፉ እና ለሁሉም ሠራተኞች ጥሪ ባስተላለፉበት ወቅት፤ "ይህ ንቅናቄ እና ሽግግር መከናወን ያለበት በሁላችንም ንቁ ተሳትፎ፣ መነሳሳትና ድጋፍ ነው" ብለዋል።

የቶጎ ሠራተኞች ጥምረት አስተባባሪ ናዱ ላውሰን-ኦሉኩንሌ፤ የሠራተኛ ማኅበራት ሚና ከሌሎች ተግባራት በተጨማሪ በሕግ ረቂቅ ዝግጅት ላይ መሳተፍ እና ሠራተኞች ስለ ድንጋጌዎቹ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማድረግ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የጥበቃ ሥራ ወኪሉ ኢሶሃም ጁዋ በበኩሉ፤ ብሔራዊ ዝቅተኛ የደመወዝ ክፍያ ጭማሪ ሊደረግበት እንደሚገባ አሳስቧል።

ስለ ቶጎ ኢኮኖሚ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0