አምስት የአፍሪካ ሀገራት ዓለም አቀፍ የአርክቴክቸር እና ዲዛይን ሽልማት አሸነፉ
ከአፍሪካ የተመረጡ አሸናፊዎች የሚከተሉት ናቸው፦
ሩዋንዳ፦ እንግዶች ከተፈጥሮ እና ከራሳቸው ጋር እንዲገናኙ ታስቦ ለተሠራው የቢሳቴ ሳንክቸሪ የቅንጦት የጤና ማዕከል የፕላቲኒየም ሜዳሊያ፣
ቦትስዋና፦ የጎርፍ መከላከልን ታሳቢ በማድረግ እና የዱር እንስሳት በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ ከፍ ብለው ለተገነቡት የሞምቦ ሳንክቸሪ ህንፃዎች የወርቅ ሜዳሊያ፣
ደቡብ አፍሪካ፦ 150 አልጋዎች እና 13 ዘመናዊ የቀዶ ጥገና ክፍሎችን የያዘው በቴክኖሎጂ የላቀው የጆሃንስበርግ ሰርጂካል ሆስፒታል የወርቅ ሜዳሊያ፣
ጋና፦ በባሕላዊ የሰሜን ጋና አልባሳት ተውቦ የጨርቃጨርቅ ጥበብን ወደ አርክቴክቸር ለቀየረው ባታካሪ ሃውስ ሲቪክ ህንፃ የወርቅ ሜዳሊያ፣
ኬንያ፦ ስቱዲዮዎችን እንዲሁም አንድ እና ሁለት መኝታ ክፍል ያላቸው 99 የመኖሪያ ቤቶችን ለያዘው ካይ ዲያኒ የብር ሜዳሊያ።
ተሸላሚዎቹን የአፍሪካ ፕሮጀክቶች ለማየት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X