https://amh.sputniknews.africa/20260503/3895050.html
ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠች
ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠችየቴህራን የሰላም ሀሳብ ባለ ሁለት-ምዕራፍ የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጧል፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤን እንደገና መክፈት፣ የአሜሪካን... 03.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-03T10:16+0300
2026-05-03T10:16+0300
2026-05-03T10:27+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3895103_0:1:937:528_1920x0_80_0_0_2e79277a40bb52c117a2fa6794778615.jpg
ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠችየቴህራን የሰላም ሀሳብ ባለ ሁለት-ምዕራፍ የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጧል፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤን እንደገና መክፈት፣ የአሜሪካን የባሕር ኃይል እገዳ ማስቆም እና በኢራን እና በሊባኖስ የሚደረገውን ጦርነት በቋሚነት ለማስቆም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ስምምነት ማድረግ ተካቷል። ቴህራን ይህ ሲሆን ብቻ በኒውክሌር ፕሮግራም ላይ የሁለተኛ ወር ድርድር እንደሚጀመር ማስቀመጧን ሁለት ምንጮችን ጠቅሶ አክሲዮስ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/03/3895103_117:0:822:529_1920x0_80_0_0_3225bce9b3489129a436f571390a9284.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠች
10:16 03.05.2026 (የተሻሻለ: 10:27 03.05.2026) ኢራን ባለ 14-ነጥብ የሰላም ፍኖተ ካርታዋ ላይ ምላሽ እንድትሰጥ ለአሜሪካ የ1-ወር የጊዜ ገደብ ሰጠችየቴህራን የሰላም ሀሳብ ባለ ሁለት-ምዕራፍ የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጧል፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤን እንደገና መክፈት፣ የአሜሪካን የባሕር ኃይል እገዳ ማስቆም እና በኢራን እና በሊባኖስ የሚደረገውን ጦርነት በቋሚነት ለማስቆም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ስምምነት ማድረግ ተካቷል።
ቴህራን ይህ ሲሆን ብቻ በኒውክሌር ፕሮግራም ላይ የሁለተኛ ወር ድርድር እንደሚጀመር ማስቀመጧን ሁለት ምንጮችን ጠቅሶ አክሲዮስ ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X