'ሥልጠና የወሰድነው በውጭ ሀገር አሠልጣኞች ነው' - በማሊ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር የተያዘ አሸባሪ
10:01 03.05.2026 (የተሻሻለ: 10:17 03.05.2026)
ሰብስክራይብ
'ሥልጠና የወሰድነው በውጭ ሀገር አሠልጣኞች ነው' - በማሊ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር የተያዘ አሸባሪ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) May 3, 2026
🗣 "ጥቃቱን በበላይነት የመሩት እነሱ ናቸው። ፍላጎታቸው ማሊን መጉዳት ብቻ ነበር" ሲል ሚያዝያ 17 ቀን በባማኮ የአየር ማረፊያ ላይ በተፈፀመው… pic.twitter.com/xMMP5ElZ9a
'ሥልጠና የወሰድነው በውጭ ሀገር አሠልጣኞች ነው' - በማሊ የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር የተያዘ አሸባሪ
"ጥቃቱን በበላይነት የመሩት እነሱ ናቸው። ፍላጎታቸው ማሊን መጉዳት ብቻ ነበር" ሲል ሚያዝያ 17 ቀን በባማኮ የአየር ማረፊያ ላይ በተፈፀመው ጥቃት የተያዘው እስረኛ ያስታውሳል።
እስረኛው "አዛዡ ጥሎኝ ሸሽቷል" ሲልም ኮሩ በለቀቀው ቪዲዮ ላይ ተናግሯል።
የጅኒም* አባል እንደሆነና በአሸባሪዎች ተጽዕኖ ስር ቡድኑን መቀላቀሉን አምኗል። በአዛዡ ትዕዛዝ ሲቪሎችን መግደሉን እንዲሁም ንብረቶቻቸውን መዝረፉን አምኗል።
እስረኛው በማሊ ወይም በሩሲያ ኃይሎች ምርኮኛ መሆን ለስቃይና ሞት ይዳርጋል የሚሉ የአሸባሪዎች ንግግሮችን ውድቅ አድርጓል። "በጥሩ ሁኔታ" ላይ እንዳለ እና "በሰብዓዊነት" መያዙንም አጽንኦት ሰጥቷል።
ለሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት የሰጠውን ማሳሰቢያ ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ
*በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት በሕግ ከታገደው አልቃይዳ ጋር መጣመሩን አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X