https://amh.sputniknews.africa/20260502/3894390.html
ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች
ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች
Sputnik አፍሪካ
ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዱምቡያ በሰጡት መግለጫ፤ "የጊኒ ጦር ከሩሲያ ጋር ባለው ትብብር አማካኝነት እጅግ የረቀቁ ወታደራዊ ትጥቆችን በመታጠቅ የዘመናዊነት ጉዞውን ቀጥሏል" ብለዋል።በርክክቡ... 02.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-02T19:59+0300
2026-05-02T19:59+0300
2026-05-03T10:18+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3894390.jpg?1777792693
ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዱምቡያ በሰጡት መግለጫ፤ "የጊኒ ጦር ከሩሲያ ጋር ባለው ትብብር አማካኝነት እጅግ የረቀቁ ወታደራዊ ትጥቆችን በመታጠቅ የዘመናዊነት ጉዞውን ቀጥሏል" ብለዋል።በርክክቡ የተካተቱ ትጥቆች፦ ወታደራዊ አልባሳት፣ ጠንካራ የራስ ቁር፣ ጥይት የማይበሳቸው ጃኬቶች፣ የውጊያ ጫማዎች፣ ድሮኖች፣ ለውጊያ፣ ለክትትል እና ለላቀ የአየር መከላከያ የሚያገለግሉ መሣሪያዎች። የትጥቅ ርክክቡን አርብ ዕለት የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር በአካል ተገኝተው ተከታትለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች
19:59 02.05.2026 (የተሻሻለ: 10:18 03.05.2026) ጊኒ በርካታ ዘመናዊ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎችን ተረከበች የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዱምቡያ በሰጡት መግለጫ፤ "የጊኒ ጦር ከሩሲያ ጋር ባለው ትብብር አማካኝነት እጅግ የረቀቁ ወታደራዊ ትጥቆችን በመታጠቅ የዘመናዊነት ጉዞውን ቀጥሏል" ብለዋል።
በርክክቡ የተካተቱ ትጥቆች፦
ወታደራዊ አልባሳት፣
ጠንካራ የራስ ቁር፣
ጥይት የማይበሳቸው ጃኬቶች፣
የውጊያ ጫማዎች፣
ድሮኖች፣
ለውጊያ፣ ለክትትል እና ለላቀ የአየር መከላከያ የሚያገለግሉ መሣሪያዎች።
የትጥቅ ርክክቡን አርብ ዕለት የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳድር በአካል ተገኝተው ተከታትለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X