https://amh.sputniknews.africa/20260502/3894127.html
#viral
#viral
Sputnik አፍሪካ
#viral | ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የተፋፋመው ግንባታ ከአፍሪካ ግዙፉ አየር ማረፊያ የሚሆነውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ግንባታ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። የግንባታ ሂደቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ በ760 ሚሊየን ዶላር ወጪ... 02.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-02T19:52+0300
2026-05-02T19:52+0300
2026-05-03T10:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3894127.jpg?1777792898
#viral | ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የተፋፋመው ግንባታ ከአፍሪካ ግዙፉ አየር ማረፊያ የሚሆነውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ግንባታ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። የግንባታ ሂደቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ በ760 ሚሊየን ዶላር ወጪ ወደ ሥራ መገባቱን ቀደም ሲል የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ማስታወቃቸው ይታወሳል።ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral
19:52 02.05.2026 (የተሻሻለ: 10:21 03.05.2026) #viral | ከቢሾፍቱ ሰማይ ስር የተፋፋመው ግንባታ ከአፍሪካ ግዙፉ አየር ማረፊያ የሚሆነውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ግንባታ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የግንባታ ሂደቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ በ760 ሚሊየን ዶላር ወጪ ወደ ሥራ መገባቱን ቀደም ሲል የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X