https://amh.sputniknews.africa/20260502/3894091.html
‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ
‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ ሰልፈኞቹ ሚያዚያ 17 በደረሰው የሽብር ጥቃት ለተገደሉት የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ለመግለጽ እንዲሁም ለማሊ ጦር እና ለሳኅል ሀገራት ጥምረት ድጋፍ... 02.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-02T19:32+0300
2026-05-02T19:32+0300
2026-05-03T10:18+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3894091.jpg?1777792725
‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ ሰልፈኞቹ ሚያዚያ 17 በደረሰው የሽብር ጥቃት ለተገደሉት የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ለመግለጽ እንዲሁም ለማሊ ጦር እና ለሳኅል ሀገራት ጥምረት ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ በፈረንሳይ መዲና በብዛት ተገኝተዋል። ተሳታፊዎቹ የሟቹን ጄኔራል ምሥሎች እንዲሁም ከሽብር ቡድኖቹ ጀርባ "የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም እጅ አለበት" የሚሉ የተቃውሞ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል። "ማሊ የምትሸጥ ሀገር አይደለችም" ሲሉም ተሳታፊዎቹ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አዘጋጆቹ ወደ ማሊ ኤምባሲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅደው የነበረ ቢሆንም፤ ፖሊስ ፍቃድ ሳይሰጥ ቀርቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ
19:32 02.05.2026 (የተሻሻለ: 10:18 03.05.2026) ‘አረመኔያዊ ነውረኛ ተግባር’ - በፓሪስ ለማሊ ድጋፍ የአደባባይ ሰልፍ ተካሄደ ሰልፈኞቹ ሚያዚያ 17 በደረሰው የሽብር ጥቃት ለተገደሉት የማሊ መከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ለመግለጽ እንዲሁም ለማሊ ጦር እና ለሳኅል ሀገራት ጥምረት ድጋፍ ለማሳየት ዛሬ በፈረንሳይ መዲና በብዛት ተገኝተዋል።
ተሳታፊዎቹ የሟቹን ጄኔራል ምሥሎች እንዲሁም ከሽብር ቡድኖቹ ጀርባ "የፈረንሳይ ኢምፔሪያሊዝም እጅ አለበት" የሚሉ የተቃውሞ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል።
"ማሊ የምትሸጥ ሀገር አይደለችም" ሲሉም ተሳታፊዎቹ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አዘጋጆቹ ወደ ማሊ ኤምባሲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅደው የነበረ ቢሆንም፤ ፖሊስ ፍቃድ ሳይሰጥ ቀርቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X