ደቡብ አፍሪካ ከቻይና ጋር በተደረገው የቀረጥ ነፃ ስምምነት መሠረት የመጀመሪያውን ምርት ላከች

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ ከቻይና ጋር በተደረገው የቀረጥ ነፃ ስምምነት መሠረት የመጀመሪያውን ምርት ላከች

እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ከሆነ፤ 24 ቶን የሚመዝን የደቡብ አፍሪካ አፕል የጉምሩክ ሂደት አልፎ ወደ ቻይና ሱፐርማርኬቶች እና የጅምላ ገበያዎች ተልኳል።

ለደቡብ አፍሪካ ፍራፍሬዎች ይጣል የነበረው የታሪፍ መጠን ከ10 በመቶ ወደ ዜሮ ዝቅ ማለቱ፤ የምርቶቹን የቻይና ገበያ የዋጋ ተወዳዳሪነት በከፍተኛ ሁኔታ ያጠናክረዋል ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0