የወጣቶች ዲፕሎማሲ በተግባር፦ የሞስኮ እጩ መኮንኖች እና አፍሪካውያን ተማሪዎች በጋራ የመጀመሪያ እርዳታ ሥልጠና ወሰዱ
17:22 02.05.2026 (የተሻሻለ: 17:31 02.05.2026)
ሰብስክራይብ
የወጣቶች ዲፕሎማሲ በተግባር፦ የሞስኮ እጩ መኮንኖች እና አፍሪካውያን ተማሪዎች በጋራ የመጀመሪያ እርዳታ ሥልጠና ወሰዱ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) May 2, 2026
🆘 የአፍሪካ ቋንቋዎችን የሚያጠኑ የሞስኮ እጩ መኮንኖች እንዲሁም ከኬንያ፣ ካሜሩን እና ናይጄሪያ የመጡ ተማሪዎች በባሕላዊ… pic.twitter.com/gIzPC4yMyZ
የወጣቶች ዲፕሎማሲ በተግባር፦ የሞስኮ እጩ መኮንኖች እና አፍሪካውያን ተማሪዎች በጋራ የመጀመሪያ እርዳታ ሥልጠና ወሰዱ
የአፍሪካ ቋንቋዎችን የሚያጠኑ የሞስኮ እጩ መኮንኖች እንዲሁም ከኬንያ፣ ካሜሩን እና ናይጄሪያ የመጡ ተማሪዎች በባሕላዊ ግንኙነት እና ድንገተኛ አደጋ ምላሽ ላይ ያተኮረ የጋራ የመጀመሪያ እርዳታ ልምምድ አጠናቀዋል።
ይህ ዓለም አቀፍ የሥልጠና ተነሳሽነት ወጣቶቹን ለድንገተኛ አደጋዎች ዝግጁ ከማድረጉም በላይ በቀውሶች ወቅት ውጤታማ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ተግባራዊ ክህሎት ያጠናክራል።
የተሳታፊዎቹን አስተያየት እና የወጣቶች ዲፕሎማሲ በተግባራዊ ትብብር እንዴት እየተገነባ እንደሆነ ለማየት የሰፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያጠናቀረውን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X