'እኛ እንደ ባሕር ወንበዴዎች ነን' - ትራምፕ

ዶናልድ ትራምፕ
ዶናልድ ትራምፕ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2026
ሰብስክራይብ
'እኛ እንደ ባሕር ወንበዴዎች ነን' - ትራምፕ

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የሆርሙዝ ባሕር ሰርጥ እገዳ እና የኢራን ነዳጅ ጫኝ መርከቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል ከባሕር ወንበዴነት ጋር በማመሳሰል፤ "በጣም ትርፋማ ንግድ" ሲሉ መጥራታቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ዋሽንግተን እና ቴህራን ሚያዝያ 1 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በኢስላማባድ የተካሄደው ተከታታይ ንግግር ባይሳካም፤ ጦርነቱ ዳግም የማገርሸት ምልክት አልታየበትም። ሆኖም አሜሪካ በኢራን የወደብ መውጫዎች ላይ እገዳ ጥላለች።


ፕሬዚዳንቱ በፍሎሪዳ በተካሄደ አንድ ዝግጅት ላይ፤ "እኛ በተወሰነ መልኩ እንደ ባሕር ወንበዴዎች ነን፣ ነገር ግን ጨዋታም አይደለም የያዝነው" ብለዋል።


ትራምፕ የኢራን ወታደራዊ ዘመቻ ማብቃቱን ሚያዝያ 23 ቀን ለኮንግረስ በደብዳቤ ያሳወቁ ሲሆን የአሜሪካ ኃይሎች ግን ከቴህራን ሊሰነዘር የሚችለውን የትኛውንም ስጋት ለመከላከል በአካባቢው እንደሚቆዩ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0