የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ ውድድር አሸናፊ የ500 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተለት

የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ ውድድር
የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ ውድድር  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2026
ሰብስክራይብ
የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ ውድድር አሸናፊ የ500 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተለት

ለአንድ ወር ሲካሄድ የቆየው የኤ.አይ ሙዚቃ ፈጠራ ውድድር በትናንትናው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል።

ለፉክክር የቀረቡ የሙዚቃ ሥራዎች 600 እንደነበሩ፤ የውድድሩ አዘጋጅ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ከአንድ እስከ ሦስት የወጡት ተወዳዳሪዎች ከ500 እስከ 200 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆነዋል።

ውድድሩ ቴክኖሎጂን ለጥበብ እና ለሀገራዊ ታሪክ ሥራዎች ለማዋል አዲስ መንገድ የከፈተ መሆኑ በማጠናቀቂያ ዝግጅቱ ላይ ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0