ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሚገኘውን የጎበዝ ሶላር ሴል ማምረቻን ጎብኙ

ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሚገኘውን የጎበዝ ሶላር ሴል ማምረቻን ጎብኙ

ፋብሪካው በ2025ቱ የኢንቨስትመንት ፎረም በተደረገ ስምምነት በ100 ሚሊዮን ዶላር መነሻ ካፒታል የተገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጉብኝታቸው በኋላ በማኅበራዊ ትስስር ገፅ ባሰፈሩት ፅሁፍ ገልፀዋል።

በ6 ወራት ውስጥ ወደ ሥራ መግባት የቻለው ፋብሪካው፤ በቀዳሚው ምዕራፍ 2 ጌጋ ዋት የማምረት አቅም እንዳለውና የሀገሪቱን የታዳሽ ኃይል ፍላጎት ለማሟላት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ጠቁመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት በኢንዱስትሪ ፓርኩ የሚገኘውን የጫማ ማምረቻና የኤሌክትሪክ ንዑስ ጣቢያንም ተመልክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0