የላብ አደሮችን ቀን በማስመልከት በፓሪስ መጠነ ሰፊ ሰልፍ መካሄዱን የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘገበ

ሰብስክራይብ
የላብ አደሮችን ቀን በማስመልከት በፓሪስ መጠነ ሰፊ ሰልፍ መካሄዱን የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘገበ

ሰልፉን ለሠራተኞች መብት ከመሟገት ባለፈ ጦርነት አንፈልግም ለማለትም ተጠቅመውበታል፡፡

"ጦርነት ይብቃ፣ ብዝበዛ ይብቃ!" ሲሉ ተሳታፊዎቹ በአንድነት ድምፃቸውን አሰምተዋል።

"ለእነሱ ጦርነት አንዲትም ነፍስ አንሰጥም፣ አንዲት ሳንቲምም አይወጣም" የሚል መፈክር በአንዱ ባነር ላይ ተጽፎ ታይቷል።


ከሰልፉ ተሳታፊዎች አንዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገር፤ "ድምፃችን እንዲሰማ እዚህ ተገኝተናል፤ የተሻለች ዓለምን ለመፍጠር እንዲሁም ለሕይወታችን ጠንቅ የሆነውንና ፕላኔታችንን የሚያረክሰውን ቡድን ለማሸነፍ በጋራ እንታገላለን" ብሏል።


በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተቀረጸውን ይህንን የሰልፉን ድባብ የሚያሳይ ቪዲዮ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0