https://amh.sputniknews.africa/20260501/3888581.html
ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኒጀር ግብርና ሚኒስትር ማሃማን ኤልሃጂ ኡስማን፤ ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶችን ለመወጣት "በእኩልነት ላይ የተመሠረተ የውይይት... 01.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-01T18:48+0300
2026-05-01T18:48+0300
2026-05-01T19:25+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3889145_0:59:1080:667_1920x0_80_0_0_06e148449b7507da617ce42d1dc78082.jpg
ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኒጀር ግብርና ሚኒስትር ማሃማን ኤልሃጂ ኡስማን፤ ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶችን ለመወጣት "በእኩልነት ላይ የተመሠረተ የውይይት መንገድ" እና የዓለም አቀፋዊ ትብብር ማሳያ መሆኑን ገልፀዋል።"ይህ የሩሲያ በጎ ተግባር ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጠንካራ መልዕክት ያስተላልፋል፤ በሀገራት መካከል ያለው አብሮነት የሚቻል ብቻ ሳይሆን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንም ያስታውሰናል" ሲሉ አክለዋል። በኒጀር የሩሲያ አምባሳደር ቪክቶር ቮሮፓዬቭ በበኩላቸው፤ ኒጀር የግብርና አቅሟን በመጠቀም የራሷን ሕዝብ ከመመገብ ባለፈ በክልሉ ትልቅ የወጪ ንግድ አቅራቢ መሆን እንደምትችል ገልፀዋል።"ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና በማጠናከር እና የምግብ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ ረገድ አስተዋጽኦ በማድረጓ ደስተኛ ናት" ሲሉ አምባሳደሩ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3889145_56:0:1024:726_1920x0_80_0_0_94ccbfff81a63d97b1cd0e2cb745201b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
18:48 01.05.2026 (የተሻሻለ: 19:25 01.05.2026) ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና ለማጠናከር 20,000 ቶን የአፈር ማዳበሪያ አቀረበች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኒጀር ግብርና ሚኒስትር ማሃማን ኤልሃጂ ኡስማን፤ ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶችን ለመወጣት "በእኩልነት ላይ የተመሠረተ የውይይት መንገድ" እና የዓለም አቀፋዊ ትብብር ማሳያ መሆኑን ገልፀዋል።
"ይህ የሩሲያ በጎ ተግባር ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጠንካራ መልዕክት ያስተላልፋል፤ በሀገራት መካከል ያለው አብሮነት የሚቻል ብቻ ሳይሆን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንም ያስታውሰናል" ሲሉ አክለዋል።
በኒጀር የሩሲያ አምባሳደር ቪክቶር ቮሮፓዬቭ በበኩላቸው፤ ኒጀር የግብርና አቅሟን በመጠቀም የራሷን ሕዝብ ከመመገብ ባለፈ በክልሉ ትልቅ የወጪ ንግድ አቅራቢ መሆን እንደምትችል ገልፀዋል።
"ሩሲያ የኒጀርን የምግብ ዋስትና በማጠናከር እና የምግብ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ ረገድ አስተዋጽኦ በማድረጓ ደስተኛ ናት" ሲሉ አምባሳደሩ አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X