https://amh.sputniknews.africa/20260501/3888545.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ዕውቅናውን ያገኙት በአዲስ አበባ በተካሄደው የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የ... 01.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-01T18:27+0300
2026-05-01T18:27+0300
2026-05-01T19:23+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3888693_0:107:2048:1259_1920x0_80_0_0_1e76cf170b876e2e6f74c58cade8fbdd.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ዕውቅናውን ያገኙት በአዲስ አበባ በተካሄደው የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የ "Focus Africa" ጉባኤ ላይ ነው። አየር መንገዱን በስኬት በመምራት፣ በ "ቪዥን 2035" ስልታዊ ዕቅድ የአየር መንገዱን አቅም በማሳደግና አዲስ አበባን የአኅጉሪቱ ዋነኛ የአቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ ባከናወኑት ተግባር እውቅናው እንደተሰጣቸው ተመላክቷል። በዝርዝሩ ውስጥ ከአቶ መስፍን በተጨማሪ የናይጄሪያ፣ የኬንያ እና የደቡብ አፍሪካ የአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተካተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/01/3888693_114:0:1935:1366_1920x0_80_0_0_ea44a5c924bb913a9a94dce8489d0e98.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ
18:27 01.05.2026 (የተሻሻለ: 19:23 01.05.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ ቀዳሚ አራት የአቪዬሽን መሪዎች መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ዕውቅናውን ያገኙት በአዲስ አበባ በተካሄደው የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የ "Focus Africa" ጉባኤ ላይ ነው።
አየር መንገዱን በስኬት በመምራት፣ በ "ቪዥን 2035" ስልታዊ ዕቅድ የአየር መንገዱን አቅም በማሳደግና አዲስ አበባን የአኅጉሪቱ ዋነኛ የአቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ ባከናወኑት ተግባር እውቅናው እንደተሰጣቸው ተመላክቷል።
በዝርዝሩ ውስጥ ከአቶ መስፍን በተጨማሪ የናይጄሪያ፣ የኬንያ እና የደቡብ አፍሪካ የአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተካተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X