https://amh.sputniknews.africa/20260501/3887746.html
የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርየኔታንያሁ ከባድ "ቁማር" እስካሁን ድረስ አሜሪካን በቀጥታ 100 ቢሊዮን ዶላር አስወጥቷታል ሲሉ አባስ አራጋቺ... 01.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-01T16:59+0300
2026-05-01T16:59+0300
2026-05-01T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3887746.jpg?1777644242
የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርየኔታንያሁ ከባድ "ቁማር" እስካሁን ድረስ አሜሪካን በቀጥታ 100 ቢሊዮን ዶላር አስወጥቷታል ሲሉ አባስ አራጋቺ በማኅበራዊ ሚዲያ ገልፀዋል። የአሜሪካ ግብር ከፋዮች ለጦርነቱ የሚያወጡት ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪም ከዚህ በእጅጉ የላቀ መሆኑንና ለእያንዳንዱ ቤተሰብ በወር በአማካይ የ500 ዶላር ገደማ ጫና እያስከተለ እንደሚገኝ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
16:59 01.05.2026 (የተሻሻለ: 17:04 01.05.2026) የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪ በዋሽንግተን ከሚገለጸው በአራት እጥፍ ይበልጣል - የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የኔታንያሁ ከባድ "ቁማር" እስካሁን ድረስ አሜሪካን በቀጥታ 100 ቢሊዮን ዶላር አስወጥቷታል ሲሉ አባስ አራጋቺ በማኅበራዊ ሚዲያ ገልፀዋል።
የአሜሪካ ግብር ከፋዮች ለጦርነቱ የሚያወጡት ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪም ከዚህ በእጅጉ የላቀ መሆኑንና ለእያንዳንዱ ቤተሰብ በወር በአማካይ የ500 ዶላር ገደማ ጫና እያስከተለ እንደሚገኝ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X