ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንቁላል ብክነትን የሚያስቀር ቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ ጀመረ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2026
ሰብስክራይብ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንቁላል ብክነትን የሚያስቀር ቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ ጀመረ

ዩኒቨርሲቲው እንቁላል ለሁለት ዓመት ሳይበላሽ ማቆየት የሚያስችል የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ ለዘርፉ የባለድርሻ አካላት ሥልጠና መስጠት እንደጀመረ አስታውቋል።


በዩኒቨርሲቲው የእንስሳት ሕክምናና ሳይንስ ኮሌጅ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ማስተዋል ብርሃን፣ ቴክኖሎጂው በአንድ ሊትር ውኃ ውስጥ 30 ግራም የኖራ አፈር ጨምሮ በማዋሃድ እስከ 12 እንቁላሎችን ሳይበላሽ በጥራት ማቆየት ያስችላል” ብለዋል።


በተለይም በጾም ወቅት የሚተርፍ ምርትን በፍስክ ወቅት ለመጠቀም የሚያስችልና ለአነስተኛ አርሶ አደሮች አዋጭ መፍትሄ ነው መባሉን ከዘርፉ ተመራማሪዎች ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0